ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]]
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]]


'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። የላጋሽ ጎረቤት [[ኡማ]] በዚህ ዘመን ነጻነቱን አግኝቶ ንጉሡ ኡር-ሉማ ላጋሽን ተዋጋ፤ ግን አልተከናወነም። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው።
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች [[ኡማ]] [[ኡር]] ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው።


{{S-start}}
{{S-start}}

እትም በ13:10, 23 ሴፕቴምበር 2011

የኡር-ናንሼ ቅርስ

ኡር-ናንሼ ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች ኡማኡር ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።

ቀዳሚው
ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር
ላጋሽ ገዥ
2309-2279 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አኩርጋል