ከ«ኤቲኤም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «200px|thumb|right| ኤቲኤም ማሽን ኤ.ቲ.ኤም ማሽን እንደ ቼክ ሁሉ ባንክ ውስጥ ከተፈጠ...»
 
«ኤ.ቲኤ.ም» ወደ «ኤቲኤም» አዛወረ
(No difference)

እትም በ00:48, 9 ኦክቶበር 2011

ኤቲኤም ማሽን

ኤ.ቲ.ኤም ማሽን እንደ ቼክ ሁሉ ባንክ ውስጥ ከተፈጠረ አካውንት ቁጥር ገንዘብ ለማውጣት የሚረዳ መሳሪያ ነው። ከቼክ የሚለየው፣ ማናቸውም ክፍያ ፈጣን ወይንም ቅጽበታዊ መሆኑ ነው።