ከ«ጥቅምት ፲፱» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
 
መስመር፡ 20፦ መስመር፡ 20፦
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - በምሥራቅ አፍሪቃ [[ታንጋኒካ]] እና የ[[ዛንዚባር]] ደሴት ተዋሕደው የ[[ታንዛኒያ|ታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክ]]ን መሠረቱ።
*[[1957|፲፱፻፶፯]] ዓ.ም. - በምሥራቅ አፍሪቃ [[ታንጋኒካ]] እና የ[[ዛንዚባር]] ደሴት ተዋሕደው የ[[ታንዛኒያ|ታንዛኒያ ሕብረት ሪፑብሊክ]]ን መሠረቱ።


*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል መኮንን መኮንንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ።
*[[1967|፲፱፻፷፯]] ዓ/ም - የ[[ኢትዮጵያ]] ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት ([[ደርግ]]) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል ዳዊት መኮንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ።


=ልደታት=
=ልደታት=

በ02:47, 30 ኦክቶበር 2011 የታተመው ያሁኑኑ እትም

ጥቅምት ፲፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፱ኛው እና የመፀው ፳፬ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፯ ቀናት ሲቀሩ፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፮ ቀናት ይቀራሉ።


ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • ፲፱፻፷፯ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት (ደርግ) ሥልጣን ሲጨብጥ ቀርበው እንዲመረመሩ ባዘዛቸው መሠረት ባለመገኘታቸው የቀድሞው ንጉሠ ነገሥት የልጅ-ልጅ የልዑል ዳዊት መኮንን እና የትግሬውን አገረ ገዥ የልዑል-ራስ መንገሻ ሥዩምን ንብረት ወረሰ። እንዲሁም ደርግ ባስተላለፈው አዋጅ መሠረት በ”ብሔራዊ የሥራ ዘመቻ” ላይ ሳይሳተፉ የሚቀሩ ተማሪዎችን በጽኑ እንደሚቀጣ በዚሁ ዕለት አስታወቀ።

ልደታት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  1. ^ http://www.redcrosseth.org/ http://www.icrc.org/IHL.nsf/FULL/115?OpenDocument
  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FO 371/154836 - Annual Report from Ethiopia for 1960
  • {{en]] P.R.O., FCO 371/1829 - ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974



የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ