ከ«ሰኞ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: xmf:თუთაშხა
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: nso:Mošupologo
መስመር፡ 126፦ መስመር፡ 126፦
[[no:Mandag]]
[[no:Mandag]]
[[nrm:Lundi]]
[[nrm:Lundi]]
[[nso:Mošupologo]]
[[oc:Diluns]]
[[oc:Diluns]]
[[or:ସୋମବାର]]
[[or:ସୋମବାର]]

እትም በ01:45, 3 ኖቬምበር 2011

ሰኞእሑድ እና በማክሰኞ መሀከል የሚገኝ በብዙ አገሮች የሳምንቱ ሁለተኛ ቀን፣ በሌሎች ብዙዎች ዘንድ (ለምሣሌ፦ የአውሮፓ አገሮች) ደግሞ የመጀመሪያ ቀን ነው።

ታሪክ

ሰኞ በአሁኑ ጊዜ

የሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን እሑድ በሆነባቸው አገሮችም ጭምር ብዙዎች ሰኞን የመጀመሪያ አድርገው ይወስዱታል። ይህም በአብዛኛው ለብዙ ሰራተኞችና ተማሪዎች ከቅዳሜ እና እሑድ እረፍት በኋላ የመጀመሪያው የሥራ ወይም የትምህርት ቀን በመሆኑ ነው። ከዚህም በተጨማሪ ይህ እውነታ ሰኞን በአንዳንዶች ዘንድ እንደ መጥፎ ቀን እንዲቆጠር አድርጎታል።

ሰኔና ሰኞ

በኢትዮጵያ ውስጥ በአንዳንዶች ዘንድ ሰኔ አንድ ሰኞ ቀን ከዋለ መጥፎ ነው የሚል ምንም ሳይንሳዊም ሆነ ኃይማኖታዊ መሠረት የሌለው አጉል እምነት አለ። "ሰኔና ሰኞ" መነሻው አንድ ሰኞ ቀን በዋለ ሰኔ አንድ ተግባር ላይ በዋለ አዋጅ ሳይሆን እንደማይቀር ይገመታል። አዋጁ በኢትዮጵያ ውስጥ መኪና የሚነዳበትን የመንገዱን ክፍል የቀየረ ነበር፤ በመንገዱ በግራ ክፍል መነዳቱ ቀርቶ በቀኝ ክፍል እንዲነዳ የሚያዝ አዋጅ ነበረ። በተፈጠረው ለውጥ ብዙ አደጋ በመድረሱ፡ ከዚያ ጀምሮ ሰኔና ሰኞ ሲገጣጠሙ እንደመጥፎ እድል ይታያል። [ዋቢ መጻሕፍት ያስፈልገዋል]