ከ«ዴሞክራሲ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.6.3) (ሎሌ መጨመር: ky:Демократия
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: nso:Democracy
መስመር፡ 93፦ መስመር፡ 93፦
[[nn:Folkestyre]]
[[nn:Folkestyre]]
[[no:Demokrati]]
[[no:Demokrati]]
[[nso:Democracy]]
[[oc:Democracia]]
[[oc:Democracia]]
[[pap:Demokrasia]]
[[pap:Demokrasia]]

እትም በ23:48, 11 ኖቬምበር 2011

ዴሞክራሲ ወይም ዴሞክራሲያዊ መንግስት፡ የመንግስት መዋቅር አይነት ነው። በህዝብ ቀጥተኛ ተሳትፎ (ቀጥተኛ ዴሞክራሲ) ወይም በህዝብ በተመረጡ አካላት (ቀጥተኛ ያልሆነ ዴሞክራሲ) በመባል ይከፈላል። በአሁኑ ሰአት አብዛሃኛዎቹ የአለም ሃገራት የሚጠቀሙበት የመንግስት መዋቅር ነው።

ታሪክ

ዴሞክራሲ የመጣው የግሪክ ቃል ከሆኑት «ዴሞስ» ማለት «ህዝብ» እና «ክራቶስ» ማለት «ስልጣን» የመጣ ቃል ነው። በጥንታዊ የግሪክ ከተማ አቴንስ አገዛዝ ይተገበር ነበር።