ከ«ድመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ChuispastonBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: hy:Ընտանի կատու |
Ripchip Bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: hy:Կատու |
||
መስመር፡ 80፦ | መስመር፡ 80፦ | ||
[[ht:Chat]] |
[[ht:Chat]] |
||
[[hu:Macska]] |
[[hu:Macska]] |
||
[[hy: |
[[hy:Կատու]] |
||
[[ia:Catto]] |
[[ia:Catto]] |
||
[[id:Kucing]] |
[[id:Kucing]] |
እትም በ18:05, 14 ኖቬምበር 2011
ድመት አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ አይጥና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላቸ።
ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንሳሰነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።
የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ ጆሮዋቸውም ከሰውና ከውሻ ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ አፍንጫቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ ስኳር ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።