ከ«አጋ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: uk:Агга (цар)
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: es:Agga
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
[[de:Agga]]
[[de:Agga]]
[[en:Aga of Kish]]
[[en:Aga of Kish]]
[[es:Agga]]
[[fr:Agga]]
[[fr:Agga]]
[[he:אגא]]
[[he:אגא]]

እትም በ04:31, 23 ዲሴምበር 2011

አጋ (ወይም አካ) በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ በሱመርኪሽ ከተማ ንጉሥ ነበረ።

አጋ በጊልጋመሽ ትውፊት ደግሞ ይጠቀሳል፤ የጊልጋመሽ ከተማ ኡሩክን እንደ ከበበ፣ ጊልጋመሽም እንዳሸነፈው ይላል።[1]ከሦስተኛም ምንጭ የቱማል ጽሑፍ[2]፣ ጊልጋመሽ ኒፑርን ከአጋ እንደ ያዘ መገመት ይቻላል።

የሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝርየጊልጋመሽ ትውፊት እና የቱማል ጽሑፍ ሁላቸው አጋ የኤንመባራገሲ ልጅና ተከታይ እንደ ነበር በማለት ይስማማሉ። ይህ ኤንመባራገሲ የኪሽ ንጉሥ ሲሆን ከሥነ ቅርስ በእውኑ እንደ ነገሠ ታውቋል። ስለዚህ አጋ እና ጊልጋመሽ እራሳቸው ታሪካዊ ነገሥታት እንደ ነበሩ ይታስባል። በአጭር አቆጣጠር ምናልባት 2370 ዓክልበ. ግድም ነገሠ። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ግን ለመጀመርያው ዘመን ብዙ ጊዜ የማይመስል ቁጥር አቅርቦ እንደ ሆነ፣ አጋ በኪሽ ለ625 ዓመታት እንደ ነገሠ ይላል።

ምንጮች

  1. ^ George, Andrew (1999). The epic of Gilgamesh: the Babylonian epic poem and other texts in Akkadian and Sumerian. London: Allen Lane Penguin Press. ISBN 978-0-7139-9196-3. 
  2. ^ "ETCSLtranslation : t.2.1.3; The history of the Tummal". በ2008-04-22 የተወሰደ.

የውጭ መያያዣ