ከ«ታሽኬንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: la:Lithopolis (Uzbecia)
ሎሌ መጨመር: vep:Taškent
መስመር፡ 110፦ መስመር፡ 110፦
[[uz:Toshkent]]
[[uz:Toshkent]]
[[vec:Taškent]]
[[vec:Taškent]]
[[vep:Taškent]]
[[vi:Tashkent]]
[[vi:Tashkent]]
[[vo:Toshkent]]
[[vo:Toshkent]]

እትም በ07:16, 4 ፌብሩዌሪ 2012

ታሽኬንትኡዝቤኪስታን ዋና ከተማ ነው።

ሮማኖቭ ቤተ መንግስት

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 1,967,879 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 69°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ታሽኬንት መጀመርያ ቻች የተባለ ከተማ-አገር በ3ኛ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ በፊት ገዳማ ተሠራ። በሳማኒድ ሥርወ መንግሥት (ከ811 ጀምሮ) ስሙ ቢንካጥ ተባለ። አካባቢው 'አል-ሻሽ' ይባል ነበር። ከ991 ዓ.ም. በኋላ ቻሽካንድ (-ካንድ ማለት ከተማ በፋርስ ሲሆን) ተሰየመ። ይህም በኋላ ዘመን ታሽኬንት ሆነ።