ከ«ቆፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ceb:Kuf
r2.6.5) (ሎሌ መጨመር: gd:Qoph
መስመር፡ 34፦ መስመር፡ 34፦
[[fi:Qof]]
[[fi:Qof]]
[[fr:Qof (lettre)]]
[[fr:Qof (lettre)]]
[[gd:Qoph]]
[[he:ק]]
[[he:ק]]
[[ht:ק]]
[[ht:ק]]

እትም በ10:09, 4 ፌብሩዌሪ 2012

ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ቋ ቈ ቊ



አቡጊዳ ታሪክ

ቆፍ (ወይም ቃፍ) በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 19ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓንአራማያዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 19ኛው ፊደል "ቆፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ቃፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 19ኛ ነው።

ታሪክ

ተመሳሳይ ግብፃዊ ስዕል ቅድመ-ሴማዊ ሣባ ግዕዝ
V24


የቆፍ መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሸማኔ ዕቃ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አጠራሩ ግን "ወጅ" ነበር። በግብፅ የሠሩት ሴማውያን ግን በቋንቋቸው "ቆፍ" ስላሉት፣ ይህ ስዕል "ቀ" ሆኖ እንዲሰማ መጣ።

ከነዓን አራማያ ዕብራይስጥ ሶርያ ዓረብኛ
ቆፍ ቆፍ ק ቆፍ ق


የከነዓን "ቆፍ" እንዲሁም ከዚህ ምልክት ተወስዶ በዚያ መንገድ የዕብራይስጥና የአራማያ "ቆፍ" የአረብኛም "ቃፍ" ወለደ። ከዚህ በላይ የድሮ የግሪክ አልፋቤት ፊደል "ቆፓ" () አባት ሆነ። እሱም የላቲን አልፋቤት (Q q) ወላጅ ሆነ። ስለዚህ እነዚህ ሁሉ የ"ቆፍ" ሩቅ ዘመዶች ሊባሉ ይቻላል። በተጨማሪ የግዕዝ ቁጥር (ዘጠና) ከግሪኩ በመወሰዱ እሱም የ"ቀ" ዘመድ ነው።