ከ«ሥነ ጽሑፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: as:সাহিত্য
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: mr, nah, su, wuu
መስመር፡ 177፦ መስመር፡ 177፦
[[ml:സാഹിത്യം]]
[[ml:സാഹിത്യം]]
[[mn:Утга зохиол]]
[[mn:Утга зохиол]]
[[mr:साहित्य]]
[[ms:Kesusasteraan]]
[[ms:Kesusasteraan]]
[[mwl:Literatura]]
[[mwl:Literatura]]
[[my:စာပေ]]
[[my:စာပေ]]
[[nah:Tlahcuilōcāyōtl]]
[[nap:Litteratura]]
[[nap:Litteratura]]
[[nds:Literatur]]
[[nds:Literatur]]
መስመር፡ 215፦ መስመር፡ 217፦
[[sr:Књижевност]]
[[sr:Књижевност]]
[[stq:Flugge Literatuur]]
[[stq:Flugge Literatuur]]
[[su:Sastra]]
[[sv:Litteratur]]
[[sv:Litteratur]]
[[sw:Fasihi]]
[[sw:Fasihi]]
መስመር፡ 231፦ መስመር፡ 234፦
[[war:Panuratan]]
[[war:Panuratan]]
[[wo:Njàngat]]
[[wo:Njàngat]]
[[wuu:文学]]
[[xmf:ლიტერატურა]]
[[xmf:ლიტერატურა]]
[[yi:ליטעראטור]]
[[yi:ליטעראטור]]

እትም በ16:47, 8 ፌብሩዌሪ 2012

የሥነፅሁፍ አይነቶች

ግጥም

ብርቱካን አላምረዉ አፍሪካዊ ፈረሰ ደራሰ

'ነገር ሆዴ ገባ' ይላል ያገሬ ሰው መተላለፊያውን መዝጋት እያቃተው

ሆድ ነገር ክያዘ እህል የት ሊግባ ከጎተራው ወጥቶ ከእሳት ከተጣባ

               ታምራት ረታ (ሰኔ 1992 አዲስ አበባ)


ጠላ ቤቱን ጠላ ቀየውን አመሰ ከገል ጉያ ወጣ ብርጭቆ ለበሰ አማረብህ ኣሉት ወዘናው አበራ ባዲስ ልብሱ ኮራ

ለሞአብ ለአሞን አባት እንዳልሰራ ጻድቁን ሰው ኖህን ራቁት እንዳልመራ በግላጭ ይዘንጥ ዘንድሮ እንዲህ ይኩራ ?

ወቸ ጉድ ወይ ጠላ ......

             ታምራት ረታ (ግንቦት 1993)


 አባባልና  ብሂል...  ከአበባ  ተዘጋጀ
  ሰው  .. በሰው  ..ላይ  ተረማምዶ  
  ከእውነት  ... መሸሽ  
  ከሀሰት ..  መወዳጀት
  እቅርብ .. አለመገኘት
  ተማምኖ.. መካድ
  ካልጠፋ  ወዳጅ
  የጊዜ  ሰው
  ዘመኑ ..  ተመቸ
  ጊዜ .. ምንአደረገ
  ገላጋይ  ..ፈላጊ
  ጊዜ  ጠባቂ
  የምድር  ካለ  ..ሰማይ  እያየ
  ከአቅም  በላይ ..  ባይተያይ
  ማድረቁ  ከወደ  ምንጩ
  ጀርባ  ላይ  አለመቶም
  ፊት  ለፊት  ትየዩ
  ከማን  ሰምቼ
  እከሌ  ምን ...
  ሳይመቸው  ከረቸመው
  ባይሳካ  ቢሳካ
 ሆነም  ቀረ
  በየትኛው  ጊዜ  ተገኘ/ተገኘት.. አሱ.  እሷ
 ከእኔ  ወዲያ  ለ...  ደግሞ
 ቀድሞን  አለመሆን..  ለመከራ
 ቀድሞ  መገኘት  ...  ለመልካም
   ... እያየኋት  ያላየች ...
   ....  መጣሁ  ብላ  የቀረች ...
    ....  አለሁ  ብላ  የሌለች  ...
    ....  እዚህ  ብላ  እዛ  የተገኘች ...
          በረሮ   ብርርርር  ትመስላለች

ተውኔት

መጣጥፍ

ልብ ወለድ ድርሰት

የሥነፅሁፍ ጠበብት

ደራስያን
ሃያስያን
ፀሃፌ ተውኔቶች
ተዋንያን
ጋዜጠኞች
ገጣምያን
ፀሃፍት

ሥነፅሁፍ በሃገር፤ በቋንቋ ወይም በባህል

የአፍሪካ ሥነፅሁፍ
የእስያ ሥነፅሁፍ
የአውሮፓ ሥነፅሁፍ
የሰሜን አሜሪካ ሥነፅሁፍ
የላቲን አሜሪካ ሥነፅሁፍ

ሥነፅሁፋዊ ሂስ