ከ«ሜድትራኒያን ባሕር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: roa-tara:Mar Mediterranèe |
Ripchip Bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: om:Galaana Meditiraaniyaanii |
||
መስመር፡ 120፦ | መስመር፡ 120፦ | ||
[[nv:Médíwííyin Sii]] |
[[nv:Médíwííyin Sii]] |
||
[[oc:Mar Mediterranèa]] |
[[oc:Mar Mediterranèa]] |
||
[[om: |
[[om:Galaana Meditiraaniyaanii]] |
||
[[os:Зæххастæуы денджыз]] |
[[os:Зæххастæуы денджыз]] |
||
[[pam:Mediterranean Dayat Malat]] |
[[pam:Mediterranean Dayat Malat]] |
እትም በ00:12, 11 ፌብሩዌሪ 2012
ሜድትራኒያን ባሕር አብዛኛው ክፍሉ በአፍሪካ ፣ አውሮፓ እና እስያ የተከበበ ባሕር ነው። 2.5 ሚሊዮን ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል።
«ሜድትራኒያን» የሚለው ስም ከሮማይስጥ ሲሆን ትርጉሙ «ከአህጉሮች መካከል» ነው። በግዕዝ ደግሞ ስሙ «ባሕር ዐቢይ» (ታላቁ ባሕር) ይባላል።
የሚያካልሉ ሀገሮች
- አውሮፓ ፦ ስፔን ፣ ፈረንሳይ ፣ ሞናኮ ፣ ጣልያን ፣ ማልታ ፣ ስሎቬንያ ፣ ክሮሺያ ፣ ቦስኒያ እና ሄርዜጎቪና ፣ ሞንቴኔግሮ ፣ አልባኒያ ፣ ግሪክ ፣ ቱርክ ፣ ቆጵሮስ
- እስያ ፦ ቱርክ ፣ ሶርያ ፣ ሊባኖስ ፣ እስራኤል ፣ ጋዛ ፣ ግብፅ
- አፍሪካ ፦ ግብፅ ፣ ሊቢያ ፣ ቱኒዚያ ፣ አልጄሪያ ፣ ሞሮኮ