ከ«ዘሃራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.6.3) (ሎሌ መጨመር: vep:Vener
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: diq:Venus
መስመር፡ 12፦ መስመር፡ 12፦


[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]
[[መደብ:ሥነ ፈለክ]]

[[vep:Vener]]


[[af:Venus (planeet)]]
[[af:Venus (planeet)]]
መስመር፡ 43፦ መስመር፡ 45፦
[[da:Venus (planet)]]
[[da:Venus (planet)]]
[[de:Venus (Planet)]]
[[de:Venus (Planet)]]
[[diq:Venus]]
[[el:Αφροδίτη (πλανήτης)]]
[[el:Αφροδίτη (πλανήτης)]]
[[en:Venus]]
[[en:Venus]]
መስመር፡ 161፦ መስመር፡ 164፦
[[ur:زہرہ]]
[[ur:زہرہ]]
[[uz:Venera (sayyora)]]
[[uz:Venera (sayyora)]]
[[vep:Vener]]
[[vi:Sao Kim]]
[[vi:Sao Kim]]
[[wa:Sitoele do bierdjî]]
[[wa:Sitoele do bierdjî]]

እትም በ07:13, 11 ፌብሩዌሪ 2012

ዘሃራ ወይም ቬነስመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት ሁለተኛ ቅርቡ (2ኛው) ነው። ከበስተኋላው ሰባቱ ፕላኔቶች ማለትም መሬትማርስጁፒተርሳተርን ኡራኑስነፕቲዩን እና ፕሉቶ ይገኛሉ። ከፊቱ የምትገኘው ብቸኛዋ ፕላኔት ኣጣርድ ናት።


ዘሃራ የሚለው ስም ከአረብኛ «ዙህራ» ሲሆን ይህ ማለት ቁንጅና ወይም አበባ ነው። በአንድ ጥንታዊ የአረብ ትውፊት ዘንድ ዙህራ የተባለች ሴት በተዓምር ፈለክ ሆነች። አረቦች ይህን ትውፊት ከአይሁዶች፣ አይሁዶችም ከባቢሎን ሰዎች እንደ በደሩት ይታመናል። በአረመኔ እምነቶች ፈለኩ በፍቅር ጣኦት ስም ይባል ነበር፤ በእንግሊዝኛ ቬነስ የሚለው ስም ከሮማይስጥ የጣኦት ስም ነው።

እብራይስጥ ደግሞ ለዚሁ ፈለክ ያለው ስም «ኖጋህ» ሲሆን ይህ በአማርኛ ማለት «ንጋት» ነው (የንጋት ኮከብ)።

ይዘት

ይህ ፕላኔት በመሬት ሰማይ ላይ ከሚታዩ አካላት እንደ ጨረቃ ሁሉ ግዙፉ አካል ነው። ይህን ፕላኔት ለማየት ጥሩ ጊዜ የሚሆነው ጠዋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት እንዲሁም ማታ ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ነው። ፕላኔቱ በነዚህ ሁለት ጊዜያት በደማቅ ቀይ ብርሃኑ ተለይቶ ይታወቃል። የተሰራው ከ መሬት ጋር በተመሳሳይ ሁኔታ ቋጥኝ ከበዛበት አካል ነው። ይህም ባህሪው ከ ሶስቱ ፕላኔቶች ማለትም ከ ሜርኩሪ፣ መሬት እና ማርስ ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዲኖረው ያደርገዋል። እነዚህ በአንድነት በ ኢንግሊዝኛው ተሬስትሪያል ፕላኔቶች.በመባል ይታወቃሉ።

ቬነስ ላይ ባረፉ የሶቭየት ህብረት ሮቦቶች የተነሳው የቬነስ ምድር ፎቶ