ከ«ስኳር በሽታ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ps:ډايبېټېز مېلېټوز
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: my:ဆီးချိုရောဂါ
መስመር፡ 66፦ መስመር፡ 66፦
[[mr:मधुमेह]]
[[mr:मधुमेह]]
[[ms:Penyakit kencing manis]]
[[ms:Penyakit kencing manis]]
[[my:ဆီးချိုရောဂါ]]
[[ne:मधुमेह]]
[[ne:मधुमेह]]
[[new:मधुमेह]]
[[new:मधुमेह]]

እትም በ19:16, 11 ፌብሩዌሪ 2012

ዓለም አቀፉ ሠማያዊ ክብ የስኳር በሽታ ውክል ነው።

የስኳር በሽታ (diabetes mellitus) አንድ ሰው አለው ስንል በደሙ ውስጥ ያለው የስኳር መጠን (serum glucose level) መሆን ከሚገባው በላይ ከፍ ብሏል ማለት ነው ። ይሕ በሽታ አብዛኛውን ጊዜ በሂደት እና ከብዙ አመታት በኋላ የሚከሰት ነው ። በመሆኑም እድሜያቸው ከ40 በላይ የሆኑ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ ሲጠቁ ይታያል ። አንድ ጥናታዊ ፅሑፍ እንደሚያመለክተው በጎንደር ከተማ እድሜያቸው ከ40 አመት በላይ ከሆኑት ሰዎች መካከል 2.4% የሚሆኑት የዚህ በሽታ ተጠቂ ናቸው ። ይህ አሃዝ አሳሳቢ መስሎ ላይታይ ይችላል ። ነገር ግን በሽታው በተለይ ወፍራም (over weight) እና/ወይም አዘውትረው የአካል እንቅስቃሴ የማያደርጉ ሰዎችን የሚያጠቃ ስለሆነ፤ በተሻለ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ግለሰቦች በሚበዙበት ትልልቅ ከተሞች በርካታ ሐበሻ የስኳር በሽታኞች እንዳሉ እሙን ነው ።