ከ«ጄራልድ ፎርድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: ru:Форд, Джеральд Рудольф
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: my:ဂဲရက် ဖို့ဒ်
መስመር፡ 66፦ መስመር፡ 66፦
[[mr:जेराल्ड फोर्ड]]
[[mr:जेराल्ड फोर्ड]]
[[ms:Gerald Ford]]
[[ms:Gerald Ford]]
[[my:ဂဲရက် ဖို့ဒ်]]
[[nl:Gerald Ford]]
[[nl:Gerald Ford]]
[[nn:Gerald Ford]]
[[nn:Gerald Ford]]

እትም በ21:34, 11 ፌብሩዌሪ 2012

ጄራልድ ሩዶልፍ ፎርድ፣ ጁንየር (እንግሊዝኛ፦ Gerald Rudolph Ford, Jr.፤ ሐምሌ 7 ቀን 1905 ዓ.ም. - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999 ዓ.ም.) ከ1966 ዓ.ም. እስከ 1969 ዓ.ም. ድረስ የአሜሪካ አገር 38ኛው ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ከ1965 ዓ.ም. እስከ 1966 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ምትክል-ፕሬዚዳንት ነበሩ። በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 25ኛ ማሻሻያ መሠረት ምትክል-ፕሬዚዳንት መጀመርያው የሆነው እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በኋላ በነሐሴ 3 ቀን 1966 ዓ.ም. ፕሬዚዳንቱ ሪቻርድ ኒክሰን ማዕረጋቸውን በተዉ ግዜ በሳቸው ፈንታ አዲስ ፕሬዚዳንት ሆኑ። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች መካከል 5ኛው ያለ ሕዝብ ምርጫ የተመረጡ ሲሆኑ፣ እንደ ፕሬዚዳንት ወይም እንደ ምትክል-ፕሬዚዳንት መቸም ያልተመረጡት ፕሬዚዳንት እሳቸው ብቻ ሆነዋል።

በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ።

መለጠፊያ:Link FA