ከ«ስፖርት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: si:ක්‍රීඩා
r2.6.5) (ሎሌ ማስተካከል: ps:تکړښت
መስመር፡ 109፦ መስመር፡ 109፦
[[pl:Sport]]
[[pl:Sport]]
[[pnb:سپورٹس]]
[[pnb:سپورٹس]]
[[ps:ورزښت]]
[[ps:تکړښت]]
[[pt:Desporto]]
[[pt:Desporto]]
[[qu:Kurku kallpanchay]]
[[qu:Kurku kallpanchay]]

እትም በ22:35, 25 ፌብሩዌሪ 2012

ስፖርት የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የእንስሳቶቹን እና የመሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል ኳስጦርራኬት የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የካርታ እና የመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።