ከ«ቤይሩት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: hy:Բեյրութ (արևմտահայերեն) |
ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: kl:Beirut |
||
መስመር፡ 65፦ | መስመር፡ 65፦ | ||
[[ka:ბეირუთი]] |
[[ka:ბეირუთი]] |
||
[[kk:Бейрут]] |
[[kk:Бейрут]] |
||
[[kl:Beirut]] |
|||
[[kn:ಬೈರುತ್]] |
[[kn:ಬೈರುತ್]] |
||
[[ko:베이루트]] |
[[ko:베이루트]] |
እትም በ23:41, 4 ማርች 2012
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 1,916,100 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1,171,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°52′ ሰሜን ኬክሮስ እና 35°30′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
እጅግ ጥንታዊ የፊንቄ ከተማ ('በሩት') ነበር። ከክ. በ. በ14ኛ ክፍለ ዘመን በ'አማርና ደብዳቤዎች' መዝገብ ውስጥ ስሙ መጀመርያ ይገኛል። የ'ቢሩታ' ንጉስ አሙኒራ 3 ደብዳቤዎች ለግብጽ ፈርዖን ጽፎ ነበር። በ148 ክ.በ. የመቄዶን አዛዦች ለሴሌውቅያ ዙፋን ሲታገሉ ከተማው ጠፍቶ፣ በቶሎ እንደገና ተሠርቶ ስሙ ሎዶቅያ በፊንቄ ተባለ። ሮማውያንም ከ1ኛ ክፍለ ዘመን ዓ.ም. መጨረሻ ጀምሮ ስሙን ኮሎኒአ ዩሊያ አውግስጣ ፌሊክስ ቤሪውቱስ አሉት።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |