ከ«ስሜን ኮርያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.2) (ሎሌ ማስተካከል: gd:Coirèa a Tuath |
AvocatoBot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: mn:Умард Солонгос |
||
መስመር፡ 101፦ | መስመር፡ 101፦ | ||
[[mk:Демократска Народна Република Кореја]] |
[[mk:Демократска Народна Република Кореја]] |
||
[[ml:ഉത്തര കൊറിയ]] |
[[ml:ഉത്തര കൊറിയ]] |
||
[[mn: |
[[mn:Умард Солонгос]] |
||
[[mr:उत्तर कोरिया]] |
[[mr:उत्तर कोरिया]] |
||
[[ms:Korea Utara]] |
[[ms:Korea Utara]] |
እትም በ22:32, 5 ማርች 2012
ሰሜን ኮርያ በሙሉ መጠሪያ የኮርያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ (ኮርይኛ፡ 조선민주주의인민공화국) በምስራቅ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን የኮርያን መሬት የሰሜን ክፍል ትይዛለች። የዚች ሀገር ዋና ከተማ መጠሪያ ፒዩንግያንግ ነው። በሁለቱ ኮርያዎች ማለትም በደቡብ ኮርያ እና ሰሜን ኮርያ መካከል እንደ ድንበር ሁኖ የሚያገለግል የጦር ቀጠና አለ። የአምኖክ ወንዝ እና የቱመን ወንዝ በሰሜን ኮርያ እና በቻይና መካከል እንደ ድንበር ሁነው ያገለግላሉ። ወደሰሜን ርቆ የሚገኘው የቱመን ወንዝ ክፍል ደግሞ ከሩስያ ጋር ለሚኖራት ድንበር ሆኖ ያገለግላል።