ከ«ሩሲያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: pfl:Russlond |
Idioma-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: lez:Россия |
||
መስመር፡ 155፦ | መስመር፡ 155፦ | ||
[[lb:Russland]] |
[[lb:Russland]] |
||
[[lbe:Аьрасат]] |
[[lbe:Аьрасат]] |
||
[[lez:Россия]] |
|||
[[lg:Rwasha]] |
[[lg:Rwasha]] |
||
[[li:Rusland]] |
[[li:Rusland]] |
እትም በ10:14, 28 ማርች 2012
የሩሲያ ፌዴሬሽን |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | መስኮብ (ሞስኮ) | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | መስኮብኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ድሚትሪ ምድቭዬድፍ ቭላድሚር ፑቲን |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
17,075,400 (1ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ሩብል | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 እስከ +11 | |||||
የስልክ መግቢያ | +7 |
ሩሲያ (መስኮብኛ፦ Россия /ሮሲያ/) ወይም የሩሲያ ፌዴሬሽን (መስኮብኛ፦ Российская Федерация /ሮሲስካያ ፍየድየራትሲያ/) በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ድንበር አላት።
ሩሲያ በጠፈር እና በጦር መሳሪያ ቴክኖሎጂ በጣም የተራቀቀች ናት፡፡
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |