ከ«ፓፓያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: sr:Papaja
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: lo:ໝາກຫຸ່ງ
መስመር፡ 53፦ መስመር፡ 53፦
[[lbe:Папайя]]
[[lbe:Папайя]]
[[ln:Payipayi]]
[[ln:Payipayi]]
[[lo:ໝາກຫຸ່ງ]]
[[lt:Papajinis melionmedis]]
[[lt:Papajinis melionmedis]]
[[lv:Papaija]]
[[lv:Papaija]]

እትም በ03:26, 3 ኤፕሪል 2012

የፓፓያ ዛፍና ፍሬ
የአለም ፓፓያ ምርት

ፓፓያ (ወይም ፓፓዬ) የፍራፍሬ እና የዛፍ አይነት ነው። የዛፉ ፍሬ እንደ ሀብሀብ ወይም አቡካዶ ይመስላል። በተፈጥሮ የተገኘው በሜክሲኮ ሲሆን፣ ዛሬውኑ በአፍሪካ፣ በእስያ፣ ሙቅ አየር ወዳለበት አገር ሁሉ ገብቷል።

በብዙ አገሮች ልምድ ዘንድ፣ ፍሬው ለምግብ ከመሆኑ በላይ እንደ መድሃኒት ይጠቀማል። በቅርቡም፣ ቅጠሉና ሻዩ ነቀርሳን ለማከም በውኑ ችሎታውን እንዳላቸው መርማሪዎች ገልጸዋል።[1]

  1. ^ ያሁ ዜና (እንግሊዝኛ)