ከ«ባህር ዛፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: lv:Eikalipti
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ku:Okalîptûs
መስመር፡ 53፦ መስመር፡ 53፦
[[kk:Эвкалипт]]
[[kk:Эвкалипт]]
[[kn:ನೀಲಗಿರಿ]]
[[kn:ನೀಲಗಿರಿ]]
[[ku:Okalîptûs]]
[[kv:Эвкалипт]]
[[kv:Эвкалипт]]
[[la:Eucalyptus]]
[[la:Eucalyptus]]

እትም በ07:55, 3 ኤፕሪል 2012

ባህር ዛፍ

ባህር ዛፍ በተፈጥሮው ከአውስትራሊያ የሚገኝ አበባ ሚያብብ የዛፍ አይነት ነው። በአለም ላይ 700 አይነት የባህር ዛፍ ዘሮች አሉ፣ ከነዚህ ውስጥ 15ቱ ከአዉስትራሊያ ውጭ በተፈጥሮ ሲገኙ ከ700ው 9ኙ ዘር ብቻ አውስትራሊያ ውስጥ በተፈጥሮ አይገኝም።

አዲስ አበባ ከተማ ዳግማዊ ምኒልክ የባህር ዛፍ ፍሬ አስመጥተው ካስተከሉ በኋላ ይሄ አዲስ ዕጽ ዓየሩ ተስማምቶት ለከተማዋ የአረንጓዴ መቀነት ይመስል በጥቂት ዓመታት አሸበረቃት። በ፲፱፻፵ ዎቹ ይሄ መቀነት እስከ አርባ ካሬ ኪሎ ሜትር ስፋት በመያዙ ከተማዋን በሰፊው "Eucalyptopolis" (የባህር ዛፍ ከተማ) የተባለ ቅጽል ስምን አትርፎላት ነበር።[1]

በአሁኑ ወቅት ባህር ዛፍ አለም አቀፍ ተፈላጊነት አግኝቷል። ይህም የሆነበት ምክንያት

  • ቶሎ በማደግ አስፈላጊ እንጨት ይሰጣል
  • የዛፉ ዘይት ለጽዳት እና እንዲሁም በራሪ ትንኞችን ለማባረር እንዲሁም ለመግደል ይረዳል
  • አልፎ አልፎ ለወባ ትንኝ ማደግ ምቹ የሆኑ አረንቋወችን ለማድረቅ ይረዳል።

ሆኖም ግን ባህር ዛፍ ከላይ ለተጠቀሱት አላማወች ቢያገለግልም ትልቁ ችግሩ ውሃ በጣም ይወዳል። ስለሆንም እርሱ በተተከለበት ሌሎች አትክልቶች የማደግ እድላቸው ዝቅተኛ ነው። ኢትዮጵያም ውስጥ በአዲስ አበባና ሌሎች ከተሞች ምንጮችን እንዳደረቀ መረጃ አለ።

ማመዛገቢያ

  1. ^ History of Ethiopian Urbanization http://www.macalester.edu/courses/geog61/kshively/development.html/