ከ«ቶክዮ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: ilo:Tokyo ማስተካከል: et:Tōkyō prefektuur, tl:Tokyo
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: zu:ITokyo
መስመር፡ 172፦ መስመር፡ 172፦
[[zh-min-nan:Tang-kiaⁿ-to͘]]
[[zh-min-nan:Tang-kiaⁿ-to͘]]
[[zh-yue:東京都]]
[[zh-yue:東京都]]
[[zu:ITokyo]]

እትም በ06:37, 4 ኤፕሪል 2012

ቶክዮ (東京) የጃፓን ዋና ከተማ ነው።

ከአለም በእግረኛ እንቅስቃሴ የላቀ የሚባለው የሀሺኮ መስቀለኛ መንገድ ሺቡዋ የባቡር መሳፈሪያ አጠገብ

ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ('የምሥራቅ ዋና ከተማ') ሆነ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA