ከ«ወፍ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: bjn:Burung
r2.7.2) (ሎሌ ማስወገድ: lez:НуькӀ
መስመር፡ 90፦ መስመር፡ 90፦
[[lb:Vullen]]
[[lb:Vullen]]
[[lbe:Лелуххи]]
[[lbe:Лелуххи]]
[[lez:НуькӀ]]
[[li:Veugel]]
[[li:Veugel]]
[[lij:Aves]]
[[lij:Aves]]

እትም በ18:36, 20 ሜይ 2012

ወፎች ወይም አዕዋፋት ክንፍ ያላቸው፣ ደመ ሞቃትየጀርባ አጥንት ያላቸው እና እንቁላል ጣይ የሆኑ እንስሳት ናቸው። በምድራችን ላይ ከ10,000 በላይ የወፍ ዝርያዎች ይገኛሉ። በዚህም ወፎች በአለማችን ብዙ ዝርያ ያላቸው ባለጀርባ አጥንት እንስሳት ያደርጋቸዋል። ወፎች ከመሬት ላይኛው ጫፍ (አርክቲክ) እስከ ደቡባዊ ጫፍ (አንታርክቲካ) ድረስ ባላው ቦታ ይኖራሉ። መጠናቸው ከ5 ሣ.ሜ. (ሁለት ኢንች) የምትረዝመው ትንሿ ወፍ እስከ 3 ሜትር (አስር ጫማ) የምትረዝመው ሰጎን ድረስ ይለያያል።