ከ«ዲዬጎ ፔሬዝ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{የእግር ኳስ ሰው መረጃ | ስም = ዲዬጎ ፔሬዝ | ሥዕል = Diego Pérez.jpg | ሙሉ_ስም = ...»
(No difference)

እትም በ00:19, 11 ጁን 2012

ዲዬጎ ፔሬዝ

{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
{{{የሥዕል_መግለጫ}}}
ሙሉ ስም ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ
የትውልድ ቀን ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም.
የትውልድ ቦታ ሞንቴቪድዮኡራጓይ
ቁመት 178 ሳ.ሜ.
የጨዋታ ቦታ አከፋፋይ
ፕሮፌሽናል ክለቦች
ዓመታት ክለብ ጨዋታ ጎሎች
1999–2003 እ.ኤ.አ. ዲፌንሶር ስፖርቲንግ 125 (11)
2003–2004 እ.ኤ.አ. ፔኛሮል 13 (2)
2004–2010 እ.ኤ.አ. ሞናኮ 146 (2)
ከ2010 እ.ኤ.አ. ቦሎኛ 55 (0)
ብሔራዊ ቡድን
ከ2001 እ.ኤ.አ. ኡራጓይ 74 (1)
የክለብ ጨዋታዎችና ጎሎች ለአገር ውስጥ ሊግ ብቻ የሚቆጠሩ ሲሆን እስከ ግንቦት ፯ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. ድረስ ትክክል ናቸው።
የብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎችና ጎሎች እስከ 16:00, ኅዳር ፭ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም. (UTC) ድረስ ትክክል ናቸው።


ዲዬጎ ፈርናንዶ ፔሬዝ አጉዋዶ (ግንቦት ፲ ቀን ፲፱፻፸፪ ዓ.ም. ተወለደ) ኡራጓያዊ እግር ኳስ ተጫዋች ነው። ለቦሎኛ ክለብ የሚጫወት ሲሆን የኡራጓይ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን አባል ነው።