ከ«ድልሙን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
Luckas-bot (ውይይት | አስተዋጽኦ) ጥ r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: simple:Dilmun |
ጥ r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: eo:Dilmun |
||
መስመር፡ 16፦ | መስመር፡ 16፦ | ||
[[de:Dilmun]] |
[[de:Dilmun]] |
||
[[en:Dilmun]] |
[[en:Dilmun]] |
||
[[eo:Dilmun]] |
|||
[[es:Dilmún]] |
[[es:Dilmún]] |
||
[[eu:Dilmun]] |
[[eu:Dilmun]] |
እትም በ11:10, 5 ጁላይ 2012
ድልሙን ወይም ተልሙን በሱመርኛና አካድኛ መዝገቦች የሚጠቀስ አገር ሲሆን በዛሬው ባህሬን አካባቢ እንደ ተገኘ በአብዛኞቹ መምህራን ይታስባል።
ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ በሚባል ትውፊት «የድልሙን አገር ገና ሳይኖር ኡሩክ በደንብ ተመሰረተ» ይለናል።
በኡሩክ በተገኙ ከሁሉ ጥንታዊ ጽላቶች ላይ (2300 ዓክልበ. ግድም)፣ «የድልሙን መጥረቢያ»፣ «የድልሙን ሹም»፣ እና «የድልሙን ሰዎች ሱፍ ድርሻ» ይጠቀሳሉ። በተጨማሪ በዚያ ጊዜ ያህል የገዛው የላጋሽ መጀመርያ አለቃ ኡር-ናንሼ ባጻፈ ጽሑፍ ዘንድ፣ «የድልሙን መርከቦች እንጨት ከውጭ አገር እንደ ቀረጥ አመጡለት»።