ከ«ኤአናቱም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.5.2) (ሎሌ ማስተካከል: fr:Eanatum
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ጽላት ክፍል]]
[[ስዕል:Stele of Vultures detail 02.jpg|300px|thumb|የአሞራቆች ጽላት ክፍል]]


'''ኤአናቱም''' ከ2249 እስከ 2190 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በ[[ሱመርኛ]] «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ ([[ሶርያ]]) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።
'''ኤአናቱም''' ከ2254 እስከ 2195 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በ[[ሱመርኛ]] «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ ([[ሶርያ]]) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።


ኤአናቱም የ[[አኩርጋል]] ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። [[ኪሽ]]ን (ምናልባት ከንጉሡ [[ካልቡም]]) ጨመረ። በ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በ[[ኒፑር]] መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የ[[አክሻክ]] ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ [[ላርሳ]]፣ [[ኡማ]]ና [[ዑር]] ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ [[ሹቡር]]ና እስከ [[ማሪ]] ድረስ አስፋፋ፤ [[ኤላም]]ንም ወረረ። በመጨረሻ በ2190 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና [[ኒፑር]] ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም [[ኤናናቱም]] የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።
ኤአናቱም የ[[አኩርጋል]] ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። [[ኪሽ]]ን (ምናልባት ከንጉሡ [[ካልቡም]]) ጨመረ። በ[[ሐማዚ]] ንጉሥ [[ሀዳኒሽ]] ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በ[[ኒፑር]] መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]] ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የ[[አክሻክ]] ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ [[ላርሳ]]፣ [[ኡማ]]ና [[ዑር]] ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ [[ሹቡር]]ና እስከ [[ማሪ]] ድረስ አስፋፋ፤ [[ኤላም]]ንም ወረረ። በመጨረሻ በ2195 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና [[ኒፑር]] ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]] የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም [[ኤናናቱም]] የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።


ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «[[የአሞራዎች ጽላት]]» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።
ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «[[የአሞራዎች ጽላት]]» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።
መስመር፡ 9፦ መስመር፡ 9፦
{{S-start}}
{{S-start}}
{{S-bef | before=[[አኩርጋል]]}}
{{S-bef | before=[[አኩርጋል]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ | years=2249-2190 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-ttl | title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ | years=2254-2195 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=[[ኤናናቱም]]}}
{{S-aft | after=[[ኤናናቱም]]}}
|-
|-
{{S-bef | before=የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]]}}
{{S-bef | before=የ[[ኡሩክ]] ንጉሥ [[ኤንሻኩሻና]]}}
{{S-ttl | title=የ[[ሱመር]] አለቃ | years= 2190 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-ttl | title=የ[[ሱመር]] አለቃ | years= 2195 ዓክልበ. ግድም}}
{{S-aft | after=የኡሩክ ንጉሥ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]]}}
{{S-aft | after=የኡሩክ ንጉሥ [[ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ]]}}
{{End}}
{{End}}

እትም በ16:07, 5 ጁላይ 2012

የአሞራቆች ጽላት ክፍል

ኤአናቱም ከ2254 እስከ 2195 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በሱመርኛ «ኤአናቱም» ሲሆን የቲድኑ (ሶርያ) ስያሜው «ሉማ» ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር።

ኤአናቱም የአኩርጋል ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። ኪሽን (ምናልባት ከንጉሡ ካልቡም) ጨመረ። በሐማዚ ንጉሥ ሀዳኒሽ ዘመን ደግሞ ትልቅ እንደ ነበር ይቻላል፤ በኋላ ዘመን በኒፑር መቅደስ «ሀዳኒሽና ሉማ» የተባሉ የአናብስት ሀውልቶች ነበሩ። በኡሩክ ንጉሥ ኤንሻኩሻና ዘመን ኤአናቱም በተለይ አሸናፊ ሆነ፤ የአክሻክ ንጉሥ ዙዙን ድል አደረገ፤ ከዚያ በኋላ ላርሳኡማዑር ከኤንሻኩሻና ያዘ። ከዚህ በላይ ኤአናቱም መንግሥቱን ወደ ስሜን እስከ ሹቡርና እስከ ማሪ ድረስ አስፋፋ፤ ኤላምንም ወረረ። በመጨረሻ በ2195 ዓክልበ. ግድም ኡሩክና ኒፑር ወድቀው ኤንሻኩሻናን ገለበጠው። ትንሽ ከዚህ በኋላ ግን ኤአናቱም ሞቶ ግዛቱ እንደገና በየከተማው ተከፋፈለ። ስለዚህ የኤንሻኩሻና ልጅ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ የሱመር ላዐላይነቱን ከኡሩክና ኒፑር ያዘ። የኤአናቱም ወንድም ኤናናቱም የላጋሽ አለቃ ወይም ከንቲባ ሆነ።

ኤአናቱም በተለይ የሚታወቅበት «የአሞራዎች ጽላት» ስለሚባለው ቅርስ ነው። ይህ ትርዒት የኤአናቱም ድል በኡማ ንጉስ ኤናካሌ ላይ ለማስታወስ ተቀረጸ።

ቀዳሚው
አኩርጋል
ላጋሽ ገዥ
2254-2195 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
ኤናናቱም
ቀዳሚው
ኡሩክ ንጉሥ ኤንሻኩሻና
ሱመር አለቃ
2195 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
የኡሩክ ንጉሥ ሉጋል-ኪኒሼ-ዱዱ