ከ«ኡር-ናንሼ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: zh:乌尔南塞
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]]
[[ስዕል:Relief Ur-Nanshe Louvre AO2344.jpg|thumb|270px|የኡር-ናንሼ ቅርስ]]


'''ኡር-ናንሼ''' ከ2309 እስከ 2279 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች [[ኡማ]]ና [[ኡር]] ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው።
'''ኡር-ናንሼ''' ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የ[[ሱመር]] ከተማ [[ላጋሽ]] መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለ[[መሲሊም]] ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከ[[ድልሙን]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች [[ኡማ]]ና [[ኡር]] ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ [[አኩርጋል]] ተከተለው።


{{S-start}}
{{S-start}}
መስመር፡ 7፦ መስመር፡ 7፦
|before=[[ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር]]
|before=[[ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር]]
|title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ
|title=የ[[ላጋሽ]] ገዥ
|years=2309-2279 ዓክልበ. ግድም
|years=2314-2284 ዓክልበ. ግድም
|after=[[አኩርጋል]]}}
|after=[[አኩርጋል]]}}
{{end}}
{{end}}

እትም በ16:10, 5 ጁላይ 2012

የኡር-ናንሼ ቅርስ

ኡር-ናንሼ ከ2314 እስከ 2284 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ መጀመርያ ንጉሥ ነበር። ቀዳሚው ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር ንጉሥ ሳይሆን አለቃ ወይም ከንቲባ ነበር፤ ለመሲሊም ተገዥ ነበር። ከመሲሊም ዘመን በኋላ ላጋሽ ነጻ ወጣ። ኡር-ናንሼ የጉኒዱ ልጅ ነበር። በዘመኑ ግድግዳዎች፣ ቤተ መቅደሶችና መስኖዎች እንደ ተሠሩ ይመዘገባል። ከድልሙን ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር። በዚህ ዘመን የላጋሽ ጎረቤቶች ኡማኡር ጦርነት በላጋሽ ላይ አደረጉ፤ ኡር-ናንሼ ግን አሸነፋቸውና የኡማ ንጉሥ ፓቢልጋልቱክን ማረከው። የኡር-ናንሼ ልጅ አኩርጋል ተከተለው።

ቀዳሚው
ሉጋል-ሻግ-ኤንጉር
ላጋሽ ገዥ
2314-2284 ዓክልበ. ግድም
ተከታይ
አኩርጋል