ከ«እስያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.2) (ሎሌ ማስወገድ: nv:(*"asia") |
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: nv:(*"asia") |
||
መስመር፡ 161፦ | መስመር፡ 161፦ | ||
[[nrm:Âsie]] |
[[nrm:Âsie]] |
||
[[nso:Asia]] |
[[nso:Asia]] |
||
[[nv:(*"asia")]] |
|||
[[ny:Asia]] |
[[ny:Asia]] |
||
[[oc:Asia]] |
[[oc:Asia]] |
እትም በ09:57, 19 ኦገስት 2012
እስያ የአለም ትልቁ አህጉር ነው።
ስሙ «እስያ» የወጣ ከግሪክ Ασία (/አሲያ/) ሲሆን መጀመርያ በጽሕፈት የተገኘው በሄሮዶቶስ ታሪክ መጻሕፍት ውስጥ ነበር። በሄሮዶቶስ ዘንድ እስያ ማለት አናቶሊያ (ትንሹ እስያ) ወይም ፋርስ መንግሥት ግዛት ነበረ። ሄሮዶቶስ ስለ ስሙ መነሻ ግን እርግጥኛ አይደለም፤ ግሪኮች እስያ ከፕሮሜጤዎስ ሚስት (ሄሲዮኔ) እንደ ተሰየመ ሲያስቡ፣ ልድያውያን ግን ከኮቱስ ልጅ አሲያስ እንደ ሆነ አሰቡ ይለናል።
የዓለም አሁጉሮች | ||||||||||||
| ||||||||||||
| ||||||||||||
|