ከ«የአርዛፕ ድንጋዮች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ ማስወገድ: sv:Durupınar ማስተካከል: fr:Durupınar
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: it:Durupınar
መስመር፡ 19፦ መስመር፡ 19፦
[[fi:Durupinarin löytö]]
[[fi:Durupinarin löytö]]
[[fr:Durupınar]]
[[fr:Durupınar]]
[[it:Durupınar]]

እትም በ22:01, 29 ኦገስት 2012

አቶ ዴቪድ ፋሶልድ ከድንጋይ ጋራ። መስቀሎች በኋለኛ ዘመን እንደ ተቀረጹ ይታመናል።

የአርዛፕ መልህቅ ድንጋዮች በምሥራቅ ቱርክ አገር ተራራዎች የሚገኙ 12 እጅግ ታላቅ ድንጋዮች ናቸው። እነዚህ ድንጋዮች በአንዳንድ ክርስቲያን መምህር በተለይም በአቶ ዴቪድ ፋሶልድ እምነት የኖህ መርከብ መልህቅ ድንጋዮች መሆናቸውን ያምናል። ይህ እምነት እያንዳንዱ ድንጋይ በጫፍ ላይ ትልቅ ቀዳዳ ስላለበት ነው። ለኖህ መርከብ መልህቅ እንደ ነበረው የሚል ሀሣብ በቁራን ውስጥ ተገኝቷል። በተጨማሪም በሱመራዊው አፈ ታሪክ ጊልጋመሽ፣ ስለ ማየ አይህ ሲተረክ መልህቅ ድንጋዮች እንደ ነበሩት ያለው ሀሣብ ደግሞ ተገኘ።

ተመሳሳይ ድንጋዮች ከእስራኤል

እንደነዚህ የመሳሰሉት መልህቅ ድንጋዮች ከሜዲቴራኔያን አካባቢ ሥነ ቅርስ የሚታወቁ ናቸው። ሆኖም ሊቁ ሎረንስ ኮሊንስ የአርዛፕ ድንጋዮች ከሚገኙበት ሥፍራ ዙሪያ (ምሥራቅ ቱርክ) እንደ ተሠሩ ብሏል።

የውጭ ድረገጽ

ስለ ድንጋዮቹ የሚገልጸው ኅልዮ በሙሉ (እንግሊዝኛ)