ከ«ሳይንስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: ilo:Siensia
r2.5.4) (ሎሌ መጨመር: pa:ਵਿਗਿਆਨ
መስመር፡ 121፦ መስመር፡ 121፦
[[or:ବିଜ୍ଞାନ]]
[[or:ବିଜ୍ଞାନ]]
[[os:Зонад]]
[[os:Зонад]]
[[pa:ਵਿਗਿਆਨ]]
[[pap:Siencia]]
[[pap:Siencia]]
[[pih:Saiens]]
[[pih:Saiens]]

እትም በ16:41, 13 ሴፕቴምበር 2012

ሳይንስ የሚለው ቃል ከላቲን scientia የመጣ ሲሆን ትርጉሙም "ዕውቀት" ማለት ነው። ሆኖም ግን በአሁኑ ዘመን ሳይንስ ማለት ዕውቀት ማለት አይደለም። ሳይንስ የዕውቀት ዘርፍ ነው እንጂ ሁሉ ዕውቀት ሳይንስ አይደለም። ፍልስፍና ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ምንም እንኳ ዕውቀት ቢሆንም። ሂሳብ ለምሳሌ ሳይንስ አይደለም ዕውቀት ይሁን እንጂ።

ሳይንስ ማለት በተግባር ሊፈተኑ በሚችሉ ማብራሪያወችና እንዲሁም ትንቢቶች መንገድ እውቀትን የሚገነባ እና የሚያደራጅ መዋቅር ነው። [1] "ለፈተን የሚችል" ሲባል እውነትነቱ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ሳይሆን ውሸት አለመሆኑ ሊረጋገጥ የሚችል ማለት ነው። በሁለቱ መካከል ከፍተኛ ልዩነት አለ፣ ሳይንስን ከሃይማኖትና ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለየው ይህ ወሳኝ ልዩነት ነው።

ሳይንስ ባጠቃላይ መልኩ የሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀውን የምርምር መንገድ ይከተላል። መንገዱ በራሱ ገጽ ላይ የተብራራ ስለሆነ እዚህ ላይ መመለስ አያስፈልግም።

ዋቢ ጽሁፍ

  1. ^ http://www.m-w.com/dictionary/science