ከ«ማናማ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: su:Al-Manamah
r2.7.3rc2) (ሎሌ መጨመር: is:Manama
መስመር፡ 55፦ መስመር፡ 55፦
[[ie:Manama]]
[[ie:Manama]]
[[io:Al Manamah]]
[[io:Al Manamah]]
[[is:Manama]]
[[it:Manama]]
[[it:Manama]]
[[ja:マナーマ]]
[[ja:マナーマ]]

እትም በ11:29, 5 ኦክቶበር 2012

ማናማ (አረብኛ፡ المنامة) የባህሬን ዋና ከተማ ነው።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 527,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 149,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 26°12′ ሰሜን ኬክሮስ እና 50°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ማናማ ቢያንስ ቢያንስ ከ1337 ዓ.ም. በፊት ነበረ። በ1513 ዓ.ም. ፖርቱጋል ያዘውና በ1594 ዓ.ም. ፋርስ ያዘው።