ከ«ኤስቶኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
ጥ ሎሌ መጨመር: pa:ਏਸਟੋਨੀਆ |
No edit summary |
||
መስመር፡ 15፦ | መስመር፡ 15፦ | ||
የሕዝብ_ብዛት_ዓ.ም. = 2005| |
የሕዝብ_ብዛት_ዓ.ም. = 2005| |
||
የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 151| |
የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 151| |
||
የገንዘብ_ስም = |
የገንዘብ_ስም = ዩሮ| |
||
ሰዓት_ክልል = +2| |
ሰዓት_ክልል = +2| |
||
የስልክ_መግቢያ = +372}} |
የስልክ_መግቢያ = +372}} |
||
'''ኤስቶኒያ''' በ[[ባልቲክ ባሕር]] ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው [[ኤስቶንኛ]] የ[[ፊንላንድኛ]] ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ [[13ኛው ክፍለ ዘመን]] ድረስ [[አረመኔ]] አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ[[16ኛው ክፍለ ዘመን]] ከ[[ፕሮቴስታንት]] እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለ[[ስዊድን]] ሥልጣን ወጣ፣ በ[[1713]] ዓ.ም. ወደ [[ሩስያ]] ተዛወረ። በዚህ ዘመን ሁሉ ግን እስከ [[1808]] ዓ.ም. ድረስ የኤስቶኒያ ሕዝብ ገበሬዎች ሆነው የ[[ጀርመን]] ገዢዎች ነበሩዋቸው። ጀርመኖች በ[[1ኛው ዓለማዊ ጦርነት]] ወርረው [[የሶቭየት ኅብረት]] በተነሣ ጊዜ ኤስቶኒያ ነጻ መንግሥት ሆነ። በ[[1932]] ዓ.ም. ግን የሶቭየት ኅብረት በግፍ ጨመረው። [[ዩናይትድ ስቴትስ]] ይህንን አድራጎት መቸም አልተቀበለም። የሶቭየት ህብረት በ[[1983]] ዓ.ም. በወደቀበት ዘመን ኤስቶኒያ ዳግመኛ ነጻ ሪፐብሊክ ሆነ። ፓርላማውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲሞክራስያዊ ምርጫ ይመረጣሉ። በ[[1996]] ዓ.ም. [[የአውሮፓ ኅብረት]] እንዲሁም የ[[ናቶ]] አባል ሆነ። ከ[[2003]] ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ ገንዘቡ [[ዩሮ]] ሆኗል። |
|||
ብዙ ኗሪዎች ከአገሩ በመውጣታቸው፣ የልደትም ቁጥር በቂ ባለመሆኑ የኤስቶኒያ ሕዝብ ቁጥር ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ እየተቀነሰ ሆኗል። ኤስቶኒያ በዘመናዊው [[መረጃ ኅብረተሠብ]] ከፍተኛ ሚና ወስዷል፤ የተደረጀ ኢንተርነት መንግሥት አገልግሎት አለው። ለመሆኑ አሁን ትኩስ የሆነው መስሪያ [[ስካይፕ]] የፈጠረው ድርጅት ከኤስቶኒያ ነው። ይህም ድርጅት ከ10 አመት በፊት ትኩስ የነበረው [[ካዛዓ]] ፈጠረ። |
|||
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} |
{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} |
እትም በ23:28, 10 ኦክቶበር 2012
Eesti Vabariik |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ዋና ከተማ | ታሊን | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ኤስቶንኛ | |||||
መንግሥት ፕሬዚዳንት ጠቅላይ ሚኒስትር |
ቱማስ ሄንድሪክ ኢልቭስ አንድረስ አንሲፕ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
45,100 (132ኛ) |
|||||
ገንዘብ | ዩሮ | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +2 | |||||
የስልክ መግቢያ | +372 |
ኤስቶኒያ በባልቲክ ባሕር ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው ኤስቶንኛ የፊንላንድኛ ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ 13ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ አረመኔ አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ16ኛው ክፍለ ዘመን ከፕሮቴስታንት እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለስዊድን ሥልጣን ወጣ፣ በ1713 ዓ.ም. ወደ ሩስያ ተዛወረ። በዚህ ዘመን ሁሉ ግን እስከ 1808 ዓ.ም. ድረስ የኤስቶኒያ ሕዝብ ገበሬዎች ሆነው የጀርመን ገዢዎች ነበሩዋቸው። ጀርመኖች በ1ኛው ዓለማዊ ጦርነት ወርረው የሶቭየት ኅብረት በተነሣ ጊዜ ኤስቶኒያ ነጻ መንግሥት ሆነ። በ1932 ዓ.ም. ግን የሶቭየት ኅብረት በግፍ ጨመረው። ዩናይትድ ስቴትስ ይህንን አድራጎት መቸም አልተቀበለም። የሶቭየት ህብረት በ1983 ዓ.ም. በወደቀበት ዘመን ኤስቶኒያ ዳግመኛ ነጻ ሪፐብሊክ ሆነ። ፓርላማውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲሞክራስያዊ ምርጫ ይመረጣሉ። በ1996 ዓ.ም. የአውሮፓ ኅብረት እንዲሁም የናቶ አባል ሆነ። ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ ገንዘቡ ዩሮ ሆኗል።
ብዙ ኗሪዎች ከአገሩ በመውጣታቸው፣ የልደትም ቁጥር በቂ ባለመሆኑ የኤስቶኒያ ሕዝብ ቁጥር ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ እየተቀነሰ ሆኗል። ኤስቶኒያ በዘመናዊው መረጃ ኅብረተሠብ ከፍተኛ ሚና ወስዷል፤ የተደረጀ ኢንተርነት መንግሥት አገልግሎት አለው። ለመሆኑ አሁን ትኩስ የሆነው መስሪያ ስካይፕ የፈጠረው ድርጅት ከኤስቶኒያ ነው። ይህም ድርጅት ከ10 አመት በፊት ትኩስ የነበረው ካዛዓ ፈጠረ።
|
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |