ከ«ሐረግ (ስዋሰው)» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: eo:Frazo (gramatiko)
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: jv:Frasa
መስመር፡ 24፦ መስመር፡ 24፦
[[it:Sintagma]]
[[it:Sintagma]]
[[ja:句]]
[[ja:句]]
[[jv:Frasa]]
[[kk:Фраза]]
[[kk:Фраза]]
[[ko:구 (언어학)]]
[[ko:구 (언어학)]]

እትም በ14:55, 16 ኦክቶበር 2012

ሐረግ የሁለት እና ከዚያ በላይ ቃላት ስብስብ ሲሆን ይዘቱ ወይም ትርጉሙ በጅምር የቀረ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ጅምር ዓረፍተ-ነገር ማለት ይቻላል። እንደ ቃላት ሁሉ በሐረግም ላይ የሠዋሰው ባለሙያዎች አለመግባባት ይታያል። ይህም ሉሆን የቻለው አንዳንድ ቃላት ካላቸው ትርጉም እና ቅጥያዎች አንፃር የሐረግ ቅርፅ ይይዛሉ።