ከ«የኦቶማን መንግሥት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ ማስተካከል: zh-classical:奧斯曼帝國
መስመር፡ 119፦ መስመር፡ 119፦
[[za:Osman Daeqgoz]]
[[za:Osman Daeqgoz]]
[[zh:奥斯曼帝国]]
[[zh:奥斯曼帝国]]
[[zh-classical:鄂圖曼帝國]]
[[zh-classical:奧斯曼帝國]]
[[zh-min-nan:Osman Tè-kok]]
[[zh-min-nan:Osman Tè-kok]]
[[zh-yue:鄂圖曼帝國]]
[[zh-yue:鄂圖曼帝國]]

እትም በ10:54, 30 ኦክቶበር 2012

የኦቶማን መንግሥት (ኦቶማን ቱርክኛ፦ دَوْلَتِ عَلِيّهٔ عُثمَانِیّه ዴቭሌት-ኢ አሊየ-ኢ ኦስማኒየ) ከሐምሌ ፳፮ ቀን ፲፪፻፺፩ እስከ ጥቅምት ፲፰ ቀን ፲፱፻፲፮ ዓ.ም. የነበረ መንግሥት ነው። በሥልጣኑ ከፍታ በ፲፮ኛው እና ፲፯ኛው ክፍለ ዘመናት የኦቶማን መንግሥት በደቡብ ምሥራቅ ኤውሮጳ፣ ደቡብ ምዕራብ እስያና ሰሜን አፍሪቃ የሚገኙ ቦታዎችን ይቆጣጠር ነበር።