ከ«ኤስቶኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
No edit summary
መስመር፡ 152፦ መስመር፡ 152፦
[[ms:Estonia]]
[[ms:Estonia]]
[[mt:Estonja]]
[[mt:Estonja]]
[[my:အက်စ်တိုးနီးယားနိုင်ငံ]]
[[my:အက်စတိုးနီးယားနိုင်ငံ]]
[[myv:Эстэнь Мастор]]
[[myv:Эстэнь Мастор]]
[[na:Etoniya]]
[[na:Etoniya]]

እትም በ20:46, 30 ኦክቶበር 2012

Eesti Vabariik
የኤስቶኒያ ሪፐብሊከ

የኤስቶኒያ ሰንደቅ ዓላማ የኤስቶኒያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
የኤስቶኒያመገኛ
የኤስቶኒያመገኛ
ዋና ከተማ ታሊን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ኤስቶንኛ
መንግሥት
ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
 
ቱማስ ሄንድሪክ ኢልቭስ
አንድረስ አንሲፕ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
45,100 (132ኛ)
ገንዘብ ዩሮ
ሰዓት ክልል UTC +2
የስልክ መግቢያ +372

ኤስቶኒያባልቲክ ባሕር ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው ኤስቶንኛፊንላንድኛ ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ 13ኛው ክፍለ ዘመን ድረስ አረመኔ አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ16ኛው ክፍለ ዘመንፕሮቴስታንት እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለስዊድን ሥልጣን ወጣ፣ በ1713 ዓ.ም. ወደ ሩስያ ተዛወረ። በዚህ ዘመን ሁሉ ግን እስከ 1808 ዓ.ም. ድረስ የኤስቶኒያ ሕዝብ ገበሬዎች ሆነው የጀርመን ገዢዎች ነበሩዋቸው። ጀርመኖች በ1ኛው ዓለማዊ ጦርነት ወርረው የሶቭየት ኅብረት በተነሣ ጊዜ ኤስቶኒያ ነጻ መንግሥት ሆነ። በ1932 ዓ.ም. ግን የሶቭየት ኅብረት በግፍ ጨመረው። ዩናይትድ ስቴትስ ይህንን አድራጎት መቸም አልተቀበለም። የሶቭየት ህብረት በ1983 ዓ.ም. በወደቀበት ዘመን ኤስቶኒያ ዳግመኛ ነጻ ሪፐብሊክ ሆነ። ፓርላማውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲሞክራስያዊ ምርጫ ይመረጣሉ። በ1996 ዓ.ም. የአውሮፓ ኅብረት እንዲሁም የናቶ አባል ሆነ። ከ2003 ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ ገንዘቡ ዩሮ ሆኗል።

ብዙ ኗሪዎች ከአገሩ በመውጣታቸው፣ የልደትም ቁጥር በቂ ባለመሆኑ የኤስቶኒያ ሕዝብ ቁጥር ከ1983 ዓ.ም. ጀምሮ በየዓመቱ እየተቀነሰ ሆኗል። ኤስቶኒያ በዘመናዊው መረጃ ኅብረተሠብ ከፍተኛ ሚና ወስዷል፤ የተደረጀ ኢንተርነት መንግሥት አገልግሎት አለው። ለመሆኑ አሁን ትኩስ የሆነ መስሪያ ስካይፕን የፈጠረው ድርጅት ከኤስቶኒያ ነው። ይህም ድርጅት ከ10 አመት በፊት ትኩስ የነበረውን ካዛዓ ፈጠረ።


መለጠፊያ:Link FA