ከ«ዓለም ንግድ ሕንጻ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: war:World Trade Center
Robot: en:World Trade Center is a good article; cosmetic changes
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[Image:World trade center new york city from hudson circa 1990.jpg|thumb|ዓለም ንግድ ሕንጻ]]
[[ስዕል:World trade center new york city from hudson circa 1990.jpg|thumb|ዓለም ንግድ ሕንጻ]]


'''የዓለም ንግድ ሕንጻ''' ('''World Trade Center''') በ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] የነበሩ ሰባት ሕንጻዎች ነው። ሕንጻዎቹን የነደፈው ጃፓናዊ-አሜሪካዊው [[ሚኖሩ ያማሳኪ]] ነው።
'''የዓለም ንግድ ሕንጻ''' ('''World Trade Center''') በ[[ኒው ዮርክ ከተማ]] የነበሩ ሰባት ሕንጻዎች ነው። ሕንጻዎቹን የነደፈው ጃፓናዊ-አሜሪካዊው [[ሚኖሩ ያማሳኪ]] ነው።
መስመር፡ 11፦ መስመር፡ 11፦
[[መደብ:የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች]]
[[መደብ:የአሜሪካ ተባባሪ ክፍላገሮች]]
[[መደብ:ሥነ ህንጻ]]
[[መደብ:ሥነ ህንጻ]]

{{Link GA|en}}


[[af:Wêreldhandelsentrum]]
[[af:Wêreldhandelsentrum]]

እትም በ00:53, 5 ኖቬምበር 2012

ዓለም ንግድ ሕንጻ

የዓለም ንግድ ሕንጻ (World Trade Center) በኒው ዮርክ ከተማ የነበሩ ሰባት ሕንጻዎች ነው። ሕንጻዎቹን የነደፈው ጃፓናዊ-አሜሪካዊው ሚኖሩ ያማሳኪ ነው። 110 ፎቅ ላላቸው መንታ ሕንጻዎቹ ይታወቃል። የየካቲት 19 ቀን 1985 ዓ.ም. ጥቃት ቢቋቋምም በመስከረም 1 ቀን (ሴፕቴምበር 11) 1994 በደረሰበት ጥቃት ፈርሷል።

መግለጫ

ሕንጻዎቹ በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. የተገነቡ ሲሆን በመጋቢት 26 ቀን 1965 ነው የተከፈቱት። በማንኛውም ቀን 50 ሺህ ሠራተኞች ሲኖሩ 200 ሺህ ጎብኚዎችም በየቀኑ አሉ።

ስሙ አንደሚገልጸው በዓለም አቀፍ ንግድ ለተሰማሩ ድርጅቶች የተሰራ ቢሆንም በመጀመሪያ ዓመቶቹ የመንግሥት ቢሮዎችን ነው በብዛት የያዘው። የግል ድርጅቶች ወደ ሕንጻው የገቡት ከ1980ዎቹ ጀምሮ ነው።

መለጠፊያ:Link GA