ከ«ሰላማዊ ውቅያኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: pag:Dayat Pacifico
r2.7.1) (ሎሌ ማስተካከል: mn:Номхон далай
መስመር፡ 125፦ መስመር፡ 125፦
[[mk:Тихи Океан]]
[[mk:Тихи Океан]]
[[ml:ശാന്തസമുദ്രം]]
[[ml:ശാന്തസമുദ്രം]]
[[mn:Номхон Далай]]
[[mn:Номхон далай]]
[[mr:प्रशांत महासागर]]
[[mr:प्रशांत महासागर]]
[[ms:Lautan Pasifik]]
[[ms:Lautan Pasifik]]

እትም በ19:26, 23 ኖቬምበር 2012

ሰላማዊዩ ውቅያኖስ

ሠላማዊ ውቅያኖስ (እንግሊዝኛ: Pacific Ocean) በስፋቱ ፩ኛው ውቅያኖስ ነው። በዚህም ምድራችን ላይ ከሠሜናዊው ጫፍ አርክቲክ እስከ ደቡቡ ጫፍ ደቡባዊ ውቅያኖስ ድረስ ይሸፍናል። በዚህም በምዕራብ በኩል በእስያ እና አውስትራልያ እንዲሁም በምስራቅ በኩል በአሜሪካዎቹ አህጉራት ይዋሰናል።

ይህ ውቅያኖስ በመሬት ላያፈር ከሚገኘው ውሃ ፵፮ ከመቶውን ይይዛል። ይህም እስከ ፻፷፪·፪ ሚሊዮን ካሬ ኪሎ ሜትር ድረስ በሚሸፍን ይዞታው ነው። [1]

ይዩ

ማጣቀሻ

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA