ከ«ግዝፈት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: pms:Massa (fìsica)
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: jv:Massa
መስመር፡ 57፦ መስመር፡ 57፦
[[it:Massa (fisica)]]
[[it:Massa (fisica)]]
[[ja:質量]]
[[ja:質量]]
[[jv:Massa]]
[[ka:მასა]]
[[ka:მასა]]
[[kk:Масса]]
[[kk:Масса]]

እትም በ22:54, 16 ዲሴምበር 2012

ግዝፈት ማለት በአንድ ነገር ውስጥ ያለ የቁስ ብዛት ማለት ነው። የአንድ ነገር ያለው ግዝፈት የትም ቦት እኩል ነው። ግዝፈት በ SI ስርዓት መለኪያው kilogram (ኪሎግራም) በምህጻረ ቃል kg (ኪ.ግ.) ነው። ግዝፈት ከክብደት ይለያል። የአንድ ነገር ክብደት ከግዝፈቱ ቢመነጭም ክብደቱ በተለያየ ቦታ የተለያየ ሆኖ እናገኘዋለን። ለምሳሌ መሬት ላይ ያለ ነገር ጨረቃ ላይ ሲወጣ 1/6ኛ ይመዝናል። ግዝፈቱ አንድ አይነት ቢሆንም ክብደቱ ግን ይቀየራል።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA