ከ«ኒፑር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: oc:Nippur
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: lt:Nipūras
መስመር፡ 31፦ መስመር፡ 31፦
[[ka:ნიპური]]
[[ka:ნიპური]]
[[kk:Ниппур]]
[[kk:Ниппур]]
[[lt:Nipūras]]
[[mk:Нипур]]
[[mk:Нипур]]
[[ml:നിപൂർ]]
[[ml:നിപൂർ]]

እትም በ10:12, 27 ዲሴምበር 2012

ኒፑርሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። በሱመራውያን ዘንድ የተቀደሰ ከተማ ሆኖ ይቆጠር ነበር። አረመኔ ቤተ መቅደስና ቄሳውንት ሲኖሩት ኒፑር የተገዛለት የሌላ ከተማ ንጉሥ የሱመር ላዕላይነት ማዕረግ ያገኝ ነበር። የቱማል ጽሑፍ ቅርስ እንደሚለን ይህን መቅደስ መጀመርያው የሠራው የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ ነበረ። ከርሱ ቀጥሎ የኤንመባራገሲ ልጅ አጋ፣ የኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽና ልጁ ኡር-ኑንጋል፣ የዑርም ንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳና ልጁ መስኪአጝ-ኑና ሁላቸው በፈንታቸው የመቅደሱን ሥርዓት ያከብሩ ነበር። ከዚህ በኋላ ብዙ ሌሎች የሱመር ነገሥታት በኒፑር ተመረጡ።