ከ«ባክትሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.2+) (ሎሌ መጨመር: ro:Bactria
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: sw:Baktria
መስመር፡ 55፦ መስመር፡ 55፦
[[sr:Бактрија]]
[[sr:Бактрија]]
[[sv:Baktrien]]
[[sv:Baktrien]]
[[sw:Baktria]]
[[tg:Бохтар]]
[[tg:Бохтар]]
[[tk:Baktriýa]]
[[tk:Baktriýa]]

እትም በ23:37, 27 ዲሴምበር 2012

«ባክትሪያ» ስለ ጥንታዊው ሀገር ነው። ከባክቴሪያ (ህዋስ) መለየት ይፈለጋል።
ባክትሪያ ክፍላገር በጥንታዊ ፋርስ መንግሥት፣ 500 ዓክልበ. ግድም

ባክትሪያ (ግሪክ፦ Βακτριανή /ባክትሪያኔ/፣ ፋርስኛ፦ باختر /ቦኅታር/፤ ቻይንኛ፦ 大夏 /ዳሥያ/) በጥንታዊ ዘመን ከኦክሶስ ወንዝና ከሕንዶስ ወንዝ መካከል የነበረው ምድር ሲሆን በአሁኑ ዘመን ይህ በተለይ በአፍጋኒስታን ዙሪያ ማለት ነው።