ከ«ታሽኬንት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: pa:ਤਾਸ਼ਕੰਦ
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: kaa:Tashkent
መስመር፡ 57፦ መስመር፡ 57፦
[[ja:タシュケント]]
[[ja:タシュケント]]
[[ka:ტაშკენტი]]
[[ka:ტაშკენტი]]
[[kaa:Tashkent]]
[[kk:Ташкент]]
[[kk:Ташкент]]
[[kn:ತಾಷ್ಕೆಂಟ್]]
[[kn:ತಾಷ್ಕೆಂಟ್]]

እትም በ20:24, 16 ጃንዩዌሪ 2013

ታሽኬንትኡዝቤኪስታን ዋና ከተማ ነው።

ሮማኖቭ ቤተ መንግስት

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1998 ዓ.ም.) 1,967,879 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 41°16′ ሰሜን ኬክሮስ እና 69°13′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

ታሽኬንት መጀመርያ ቻች የተባለ ከተማ-አገር በ3ኛ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ በፊት ገዳማ ተሠራ። በሳማኒድ ሥርወ መንግሥት (ከ811 ጀምሮ) ስሙ ቢንካጥ ተባለ። አካባቢው 'አል-ሻሽ' ይባል ነበር። ከ991 ዓ.ም. በኋላ ቻሽካንድ (-ካንድ ማለት ከተማ በፋርስ ሲሆን) ተሰየመ። ይህም በኋላ ዘመን ታሽኬንት ሆነ።