ከ«ነሐሴ ፴» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
«ነሐሴ 30» ወደ «ነሐሴ ፴» አዛወረ
መስመር፡ 5፦ መስመር፡ 5፦
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==
==[[ታሪካዊ ዓመት በዓላት ወይም ማስታወሻዎች|ታሪካዊ ማስታወሻዎች]]==


* [[፲፮፻፶፰]] ዓ/ም ለሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት የጋየው የ[[ሎንዶን]] “ታላቁ ቃጠሎ” በከተማዋ ፲ ሺህ ሕንጻዎችን ካወደመ በኋላ አቆመ።
*[[1758|፲፮፻፶፰]] ዓ/ም - ለሦስት ቀን እና ሦስት ሌሊት የጋየው የ[[ሎንዶን]] “ታላቁ ቃጠሎ” በከተማዋ ፲ ሺህ ሕንጻዎችን ካወደመ በኋላ አቆመ።
* [[፲፯፻፺፪]] ዓ/ም የ[[ፈረንሳይ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ናፖሌዎን]] የ[[ማልታ]]ን ደሴት በጦር ኃይል ግዴታ ለ[[ብሪታንያ|ታላቋ ብሪታንያ]] ለቀቀ።
*[[1792|፲፯፻፺፪]] ዓ/ም - የ[[ፈረንሳይ]] [[ንጉሠ ነገሥት]] [[ናፖሌዎን]] የ[[ማልታ]]ን ደሴት በጦር ኃይል ግዴታ ለ[[ብሪታንያ|ታላቋ ብሪታንያ]] ለቀቀ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የ[[ኮንጎ]] ፕሬዚደንት ዮሴፍ ካዛቩቡ የአገሪቱን ጠቅላይ ሚኒስትር ፓትሪስ ሉሙምባ ከሥልጣናቸው ሽረው በቁም እሥራት ላይ አዋሏቸው።
* [[፲፱፻፶፪]] ዓ/ም ግጥመ ጠቢቡ [[ሌዎፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] በ[[ሴኔጋል]] የመጀመሪያ ፕሬዚደንት ሆእው ተመረጡ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - የግጥም ጠቢቡ [[ሌዎፖልድ ሴዳር ሴንግሆር]] በ[[ሴኔጋል]] የመጀመሪያ ፕሬዚደንት ሆእው ተመረጡ።
* [[፲፱፻፶፪]] ዓ/ም ቦክሰኛው [[ሞሀመድ አሊ]] (የቀድሞው [[ካሲየስ ክሌይ]]) በ[[ሮማ]]ው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ።
*[[1952|፲፱፻፶፪]] ዓ/ም - ቦክሰኛው [[ሞሀመድ አሊ]] (የቀድሞው [[ካሲየስ ክሌይ]]) በ[[ሮማ]]ው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር በመለስተኛ ክብደት ወርቅ ተሸለመ።
* [[፲፱፻፷፬]] ዓ/ም [[ሙኒክ]] ላይ በተካሄደው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ላይ “ጥቁር መስከረም” ("Black September") የተባለ የ[[ፍልስጥኤም]] ሽብርተኛ ቡድን የ[[እስራኤል]]ን ተወዳዳሪዎችና አሰልጣኞች በአፈና ከያዘ በኋላ አሥራ አንዱን ገደላቸው።
*[[1964|፲፱፻፷፬]] ዓ/ም - [[ሙኒክ]] ላይ በተካሄደው የበጋ [[ኦሊምፒክ]] ውድድር ላይ “ጥቁር መስከረም” ("Black September") የተባለ የ[[ፍልስጥኤም]] ሽብርተኛ ቡድን የ[[እስራኤል]]ን ተወዳዳሪዎችና አሰልጣኞች በአፈና ከያዘ በኋላ አሥራ አንዱን ገደላቸው።


=ልደት=
=ልደት=

እትም በ00:17, 3 ፌብሩዌሪ 2013

ነሐሴ ፴

ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፷ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፮ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ዮሐንስማቴዎስ እና ማርቆስ ደግሞ ፭ ዕለታት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ልደት

ዕለተ ሞት

ዋቢ ምንጮች




የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ