ከ«ባክትሪያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: sw:Baktria
r2.7.3rc2) (ሎሌ መጨመር: nn:Baktria
መስመር፡ 44፦ መስመር፡ 44፦
[[mr:बॅक्ट्रिया]]
[[mr:बॅक्ट्रिया]]
[[nl:Bactrië]]
[[nl:Bactrië]]
[[nn:Baktria]]
[[no:Baktria]]
[[no:Baktria]]
[[pl:Baktria]]
[[pl:Baktria]]

እትም በ20:47, 5 ፌብሩዌሪ 2013

«ባክትሪያ» ስለ ጥንታዊው ሀገር ነው። ከባክቴሪያ (ህዋስ) መለየት ይፈለጋል።
ባክትሪያ ክፍላገር በጥንታዊ ፋርስ መንግሥት፣ 500 ዓክልበ. ግድም

ባክትሪያ (ግሪክ፦ Βακτριανή /ባክትሪያኔ/፣ ፋርስኛ፦ باختر /ቦኅታር/፤ ቻይንኛ፦ 大夏 /ዳሥያ/) በጥንታዊ ዘመን ከኦክሶስ ወንዝና ከሕንዶስ ወንዝ መካከል የነበረው ምድር ሲሆን በአሁኑ ዘመን ይህ በተለይ በአፍጋኒስታን ዙሪያ ማለት ነው።