ከ«ቡጁምቡራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.5.4) (ሎሌ መጨመር: or:ବୁଜୁମବୁରା
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: hsb:Bujumbura
መስመር፡ 43፦ መስመር፡ 43፦
[[hif:Bujumbura]]
[[hif:Bujumbura]]
[[hr:Bujumbura]]
[[hr:Bujumbura]]
[[hsb:Bujumbura]]
[[ht:Boujoumboura]]
[[ht:Boujoumboura]]
[[hu:Bujumbura]]
[[hu:Bujumbura]]

እትም በ12:14, 8 ፌብሩዌሪ 2013

ቡጁምቡራቡሩንዲ ዋና ከተማ ነው።

ከሳተላይት የተነሳ ፎቶ
የቡጁምቡራ ሥፍራ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 331,700 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°22′ ደቡብ ኬክሮስ እና 29°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

1881 ዓ.ም. በፊት ትንሽ መንደር ነበር። በዚያ አመት በጀርመን ምሥራቅ አፍሪካ የወታደር ጣቢያ ሆነ። በ1916 ዓ.ም. የመንግሥታት ማኅበር ሯንዳ-ኡሩንዲቤልጅግ ሥልጣን ሲሰጥ፣ ከተማው የመንግሥት መቀመጫ ሆነ። በ1954 ዓ.ም. ቡሩንዲ ነጻነት ስታገኝ፣ የከተማው ስም ከ'ኡሱምቡራ' ወደ 'ቡጁምቡራ' ተቀየረ።