ከ«ባንጁል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ur:بانجول
r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: pa:ਬੰਜੁਲ
መስመር፡ 71፦ መስመር፡ 71፦
[[nov:Banjul]]
[[nov:Banjul]]
[[oc:Banjul]]
[[oc:Banjul]]
[[pa:ਬੰਜੁਲ]]
[[pl:Bandżul]]
[[pl:Bandżul]]
[[pms:Banjul]]
[[pms:Banjul]]

እትም በ20:58, 12 ፌብሩዌሪ 2013

ባንጁል (Banjul) የጋምቢያ ዋና ከተማ ነው።

የባንጁል መንገድ

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር (1997 ዓ.ም.) 34,598 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 13°28′ ሰሜን ኬክሮስ እና 16°39′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በአካባቢው በጠቅላላ ግን 523,589 ሰዎች ይኖራሉ።

ከተማው ባቱርስት ተብሎ የንግድ ጣቢያ ለመሆንና የባርያ ንግድ ለማቆም በእንግሊዞች1808 ዓ.ም. ተሠራ። በ1965 ዓ.ም. ስሙ 'ባንጁል' ሆነ።