ከ«ድመት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
የEmmanouil Itsiosን ለውጦች ወደ EmausBot እትም መለሰ።
No edit summary
መስመር፡ 1፦ መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Collage_of_Six_Cats-01.jpg|thumb|380px| ስድስት ድመቶች]]
[[ስዕል:Collage_of_Six_Cats-01.jpg|thumb|380px| ስድስት ድመቶች]]
'''ድመት''' አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ [[አይጥ]]ና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላቸ።
'''ድመት''' አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ [[አይጥ]]ና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላለች።

ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንሳሰነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።
ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንስሳነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።

የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ [[ጆሮ]]ዋቸውም ከሰውና ከ[[ውሻ]] ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ [[አፍንጫ]]ቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ [[ስኳር]] ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።

== የውጭ ማያያዣዎች ==

* [http://animal.discovery.com/videos/cats-101-abyssinian.html The portrait of the Abyssinian cat in Animal Planet's ''Cats 101'']

{{መዋቅር-ሳይንስ}}
{{መዋቅር-ሳይንስ}}

እትም በ04:32, 20 ፌብሩዌሪ 2013

ስድስት ድመቶች

ድመት አንስተኛ ስጋ በሊታ እንስሳ ስትሆን እቤት ውስጥ አይጥና የመሳሰሉትን ተውሳኮች ለመያዝ ታገለግላለች።

ድመት በአሁኑ ጊዜ ከሁሉም እንስሳ በላይ በቤት እንስሳነቱዋ ተፈላጊነትን ያላት ናት። ተመራማሪወች የድመትን ለማዳነት ቢያንስ ቢያንስ 9500 ዓመት እንደሚሞላው ሊያረጋግጡ ችለዋል።

የቤት እንስሳ ድመቶች እንዳሉ ሁሉ በየዱሩም የሚላወሱ፣ ምግባቸውን አድነው መብላት የሚችሉ ድመቶችም አሉ። ለማደን እንዲረዳቸውም አይናቸው የሰው ልጅ ማየት ከሚችልበት 1/6ኛ ብርሃን ውስጥ እንኳ ይሰራል፣ ጆሮዋቸውም ከሰውና ከውሻ ይልቅ በጣም ሃይለኛ ነው፣ አፍንጫቸውም እንዲሁ። የድመቶች ድክመት ምንድን ነው፣ ስኳር ስኳር የሚልን ነገር መቅመስ አይችሉም፣ ከዚ በተረፈ አይናቸው ከአረንጓዴና ሰማያዊ ቀለማት ውጭ መለየት አይችልም። ለምሳሌ ቀይና አረንጓዴ ለድመት አንድ አይነት ቀለም ነው።

የውጭ ማያያዣዎች

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA