ከ«ዶሮ ወጥ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.6.5) (ሎሌ ማስተካከል: it:Wat (cucina)
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: pt:Wot
መስመር፡ 46፦ መስመር፡ 46፦
[[nl:Wat (gerecht)]]
[[nl:Wat (gerecht)]]
[[no:Wat]]
[[no:Wat]]
[[pt:Wot]]

እትም በ07:36, 20 ፌብሩዌሪ 2013

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች
1 ዶሮ (ከ1 ኪሎ ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም ከሩብ የሚመዝን)
1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት
2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ካሮት 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት
6 የሾርባ ማንኪያ (100 ሚሊ ሊትር) ዘይት
1 የሻይ ማንኪያ ጨው

1 ዝንጣፊ ሮዝሜሪ (የጥብስ ቅጠል)

1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ

1 ሊትር ቺክን ስቶክ (ከዶሮ የተሠራ መረቅ)

አዘገጃጀት ቁጥር 1

1. ዶሮውን መበለትና ማጽዳት
2. ቀይ ሽንኩርቱን በዘይት ማቁላላትና ካሮቱን እና ባሮውን ጨምሮ ማቁላላት
3. ቺክን ስቶኩን ጨምሮ ማንተክተክ፣ ከዚያም ሮዝሜሪውን መጨመር
4. የዶሮውን ሥጋ መጥበሻ ላይ በነጩ ጠብሶ በድስቱ ውስጥ ጨምሮ ማብሰል፣
5. ጨውና ቁንዶ በርበሬ ጨምሮ ማውጣት
6. ለገበታ ሲፈለግ መረቅ በሥጋው ላይ እያፈሰሱ ማቅረብ
[1]


አዘገጃጀት ቁጥር 2

መጀምሪያ ስንኩርት ደቆ ይከተፋል ዶሮ ብልት ከወጣለት በሕዋላ በደንብ ይታጠባል ዘይት ቂበ በርበሬ መከለሳ ቅመም ያስፈልጋል

ስንኩርቱ ዘይት ሳይገባበት በደንብ ይቁላል ከዛ በርበረ አብሮ ከስንኩርቱ ጋር እንደገና በደንብ ይታስል ከዛ ዘይት ይገባና ትንስ ከስንኩቱና ከበርበረው ጋር ከተቁላላ በሕዋላ ዶሮው ይገባል በመቀጠል መከለሳ ቅመሙና በመጠኑ ዉህ ጨምሮ የዶሮው ስጋ ሲበስል ከሳት ላይ ማውጣት

ማጣቀሻ

  1. ^ ከደብረወርቅ አባተ፣ ሱ ሼፍ፣ የውጭ ምግቦች አዘገጃጀት