ከ«ክለብ ሳንድዊች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: zh-yue:公司三文治
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: nl:Club-Sandwich
መስመር፡ 37፦ መስመር፡ 37፦
[[ja:アメリカンクラブハウスサンド]]
[[ja:アメリカンクラブハウスサンド]]
[[ko:클럽 샌드위치]]
[[ko:클럽 샌드위치]]
[[nl:Club-Sandwich]]
[[no:Club sandwich]]
[[no:Club sandwich]]
[[sv:Club sandwich]]
[[sv:Club sandwich]]

እትም በ10:32, 3 ማርች 2013

ክለብ ሳንድዊች

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች (ለ6 ሰው)

  • 1 ኪሎ ግራም ዳቦ
  • 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ
  • 4 የሾርባ ማንኪያ (100 ግራም) ማዮኔዝ ሶስ
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) ተቀቅሎ የተከተፈ የዶሮ ሥጋ
  • 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ ቲማቲም
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ የሰላጣ ቅጠል
  • 1 መካከለኛ ጭልፋ (100 ግራም) የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
  • 3 በቁመቱ የተከተፈ ቃርያ
  • 4 ተቀቅሎ በቁመቱ የተከተፈ ዕንቁላል
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ሥጋ
  • 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ
  • 1 የሻይ ማንኪያ ጨው
  • 2 መካከለኛ ጭልፋ (200 ግራም) በቁመቱ የተከተፈ ሞርቶዴላ

አዘገጃጀት

  • 1. ጥሬ ዕቃዎቹን በሙሉ ከዳቦ በስተቀር ከማዮኔዙ ጋር ቀላቅሎ መለወስ፤
  • 2. ዳቦውን በጐኑ በሦስት ማዕዘን በስሱ መቁረጥ፤
  • 3. የእያንዳንዱን ቁራጭ ጠብሶ አንዱን ገጽታ በቅቤ ማውዛት፤
  • 4. ሦስት የሾርባ ማንኪያ ዉሑድ ባንድ ቁራጭ የወዛ ገጽታ ላይ አድርጐ በቢላዋ እየተጫኑ መስተካከል፤
  • 5. በላዩ አንድ ቁራጭ ዳቦ መደረብና ከዉሑዱ ሦስት የሾርባ ማንኪያ ጨምሮ ማስተካከል፤
  • 6. ተጨማሪ አንድ ቁራጭ መደረብና ጫን፣ ጫን አድርጐ ማስተካከል፤
  • 7. ዙርያውን በቀጭኑ በቢላዋ እየከረከሙ ማስተካከል፤
  • 8. የተደራረበውን ዳቦ ከላይኛው ግራ ማዕዘን ጫፍ በመጀመር ቀኝ ማዕዘኑ ድረስ በቢላዋ መቁረጥ፤