ከ«ጁፒተር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
r2.7.3) (Robot: Modifying ckb:هەسارەی موشتەری to ckb:ھورمز
r2.7.1) (ሎሌ መጨመር: nap:Giove
መስመር፡ 120፦ መስመር፡ 120፦
[[mzn:مشتری]]
[[mzn:مشتری]]
[[nah:Huēyitzitzimicītlalli]]
[[nah:Huēyitzitzimicītlalli]]
[[nap:Giove]]
[[nds:Jupiter (Planet)]]
[[nds:Jupiter (Planet)]]
[[nds-nl:Jupiter (planeet)]]
[[nds-nl:Jupiter (planeet)]]

እትም በ21:12, 3 ማርች 2013

ጁፒተርመሬት በምትገኝበት ማለትም ሚልክ ዌይ ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፕላኔት ነው። ይህ ፕላኔት ከፀሐይ ባለው ርቀት 5ኛ ( አምስተኛ ) ነው። ከበፊቱ ሜርኩሪቬነስመሬት እና ማርስ የተባሉ ፕላኔቶች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ ሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እና ፕሉቶ የተባሉት ይገኛሉ።

ይህ ፕላኔት በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የመጀመሪያውን ደረጃ ይይዛል። ግዙፍ የጋዝ ክምችት እንደሆነ ይታመናል። ይህም የጸሃይን አንድ አንድ ሺኛ ( 1/1000ኛ ) ብቻ ክብደት እንዲኖረው ያደርገዋል። ነገር ግን የሌሎቹን ፕላኔቶች ድምር ክብደት በሁለት ከግማሽ እጥፍ ( 2.5x) ይሆናል። በረጨቱ ውስጥ የጋዝ ክምችት የሆኑት ፕላኔቶች ሳተርንኡራኑስነፕቲዩን እና ራሱ ጁፒተር ናቸው። በአብዛሃኛው ሃይድሮጅን ከተባለ ጋዝ እና ሩቡን ( 1/4 ኛውን ) ክብደት ከሚይዘው ሂሊየም ከተባለ ንጥረነገር የተሰራ ነው።

መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link FA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA መለጠፊያ:Link GA