ከ«ሳንቶ ዶሚንጎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
ጥ r2.7.3) (ሎሌ መጨመር: ay:Santo Domingo (Republika Duminikana) |
ጥ r2.7.2) (ሎሌ መጨመር: pa:ਸਾਂਤੋ ਦੋਮਿੰਗੋ |
||
መስመር፡ 75፦ | መስመር፡ 75፦ | ||
[[oc:Sant Domingo]] |
[[oc:Sant Domingo]] |
||
[[os:Санто-Доминго]] |
[[os:Санто-Доминго]] |
||
[[pa:ਸਾਂਤੋ ਦੋਮਿੰਗੋ]] |
|||
[[pap:Santo Domingo]] |
[[pap:Santo Domingo]] |
||
[[pl:Santo Domingo]] |
[[pl:Santo Domingo]] |
እትም በ11:12, 4 ማርች 2013
ሳንቶ ዶሚንጎ የዶሚኒካን ሪፑብሊክ ዋና ከተማ ነው።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2,851,300 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2,252,400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 18°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 69°57′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
እስፓንያውያን ከተማውን በ1486 ዓ.ም. በመሠረታቸው ከአዲሱ አለም ከሁሉ የቆየው አውሮፓዊ ከተማ ሆኗል ማለት ነው።
ከ1928 ዓ.ም. እስከ 1953 ዓ.ም. የከተማው ስም ሲዩዳድ ትሩሒዮ ይባል ነበር። ከዚያ ስሙ ወደ 'ሳንቶ ዶሚንጎ' ተመለሠ።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |