ከ«ሳካዎች» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

ከውክፔዲያ
Content deleted Content added
ሎሌ መጨመር: ar:الساكا
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 22 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q673001 ስላሉ ተዛውረዋል።
መስመር፡ 10፦ መስመር፡ 10፦
[[መደብ:ብሔሮች]]
[[መደብ:ብሔሮች]]


[[ar:الساكا]]
[[az:Saklar]]
[[ca:Saques]]
[[cs:Šakové]]
[[cs:Šakové]]
[[cv:Саккисем]]
[[de:Saken]]
[[en:Saka]]
[[fr:Sakas]]
[[hi:शक]]
[[hu:Szakák]]
[[is:Sakar]]
[[it:Saci]]
[[ja:サカ]]
[[kk:Сақалар]]
[[kk:Сақалар]]
[[ko:사카]]
[[ml:ശകര്‍]]
[[ml:ശകര്‍]]
[[pl:Sakowie]]
[[pt:Sacas]]
[[ro:Saci]]
[[ru:Саки (племена)]]
[[sah:Сакалар]]
[[sh:Saka]]
[[sk:Sakovia]]
[[sv:Saka (folk)]]
[[tr:Sakalar]]

እትም በ01:27, 8 ማርች 2013

ሳካዎች (ጥንታዊ ፋርስኛ፦ /ሳካ/፣ ሮማይስጥ፦ Sacae /ሳካይ/፣ ግሪክ፦ Σάκαι /ሳካይ/፣ ሳንስክሪት፦ /ሣካ/፣ ትንታዊ ቻይንኛ፦ 塞 /ስክ/) የእስኩቴስ ታላቅ ብሄር ወይም የነገዶች ክምችት ነበሩ።

523 ዓክልበ. በ3 ልሣናት በገደል የተቀረጸው የቤኂስቱን ጽሑፍ በጥንታዊ ፋርስኛው ትርጉም ለእስኩቴስ «ሳካ» ሲል በባቢሎንኛ ትርጉም «ጊሚራይ» ይላቸዋል። እንዲሁም አያሌ የግሪክ፣ የሮሜ፣ የቻይና፣ እና የሕንድ ምንጮች ስለ ሳካዎች ይመሰክራሉ።

186 ዓክልበ. በኋላ ሳካዎች ወደ ሕንድ አገር ተባረሩ፤ እዚያም መንግሥት አቁመው እስከ 389 ዓ.ም. ድረስ ይቆይ ነበር።